Home

The Gabriels

This is Hawassa St. Gabriel School Health Sport Team


Excellence
Team B

ቡድን ለ የተዋቀረው ከ ቅ/ገብርኤል ጤና ስፖርት ቡድን አጠቃላይ አባል ከሆኑ 40 አባላት ውስጥ በተወጣጡ 19 የቡድኑ አባላት ሲሆን ከቡድን ሀ ጋር በተደረጉ ሁለት የእርስ በእርስ የወዳጅነት ግጥሚያዎች ላይ የመጀመሪያውን ሁለት ለ ሁለት በሆነ አቻ ውጤት ሲያጠናቅቅ ሁለተኛውን ጨዋታ ደግሞ 2 – 0 በሆነ ውጤት በመርታት ጥሩ እንቅስቃሴ ማሳየት ችሏል፡፡ የቡድኑ አባላትም በተገኘው ድል መደሰታቸውን ገልጸው ወደፊት የተሻለ ነገር ለማድረግ ጠንክረው እንደሚሰሩም ጨምረው ተናግረዋል፡፡

Professionalism
Team A

ቡድን ሀ የተዋቀረው ከ ቅ/ገብርኤል ጤና ስፖርት ቡድን አጠቃላይ አባል ከሆኑ 40 አባላት ውስጥ በተወጣጡ 19 የቡድኑ አባላት ሲሆን ከቡድን ለ ጋር በተደረጉ ሁለት የእርስ በእርስ የወዳጅነት ግጥሚያዎች ላይ የመጀመሪያውን ሁለት ለ ሁለት በሆነ አቻ ውጤት ሲያጠናቅቅ ሁለተኛውን ጨዋታ ደግሞ 2 – 0 በሆነ ውጤት ሊሸነፍ ችሏል፡፡ ሆኖም ግን በተደረጉት ሁለት ጨዋታዎች ላይ ጥሩ የኳስ ፍሰት ያለው እንቅስቃሴ ማሳየት የቻሉት የቡድኑ አባላት በተገኘው ውጤት ማዘናቸውን ገልጸው ጫወታው ፍታዊ እንዳልነበረና ተቃራኒው ቡድን ኃይል የተቀላቀለበት የአጨዋወት ዘዴን በመምረጡ ተጽዕኖ እንዳሳደረባቸው በማከል ወደፊት ግን የተሻለ ነገር ለማድረግ ጠንክረው እንደሚሰሩ ተናግረዋል፡፡


Expertise
The Gabriels at Social Service

የቅዱስ ገብርኤል ጤና ስፖርት ቡድን አባላት በሀዋሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን ዓመታዊ ክብረ-በዓል ላይ በመገኘት ከተለያዩ ቦታዎች የመጡ እንግዶችን በማስተናገድ የበረከት ስራ ላይ ተሳትፈው ውለዋል፡፡

Strategy
  • ተፎካካሪና ስኬታማ ቡድን በመሆን  ውጤት ማምጣት

Growth

በአዕምሮ የበለጸገ ጤናማ ዜጋን ማፍራት

Success

ስኬታማ ቡድን በመሆን ለውጥ ማምጣት

About Us

ስለኛ ይበልጥ ለማወቅ …

More About Us

Get In Touch

solozawt@gmail.com
(+251) 926276607

More Ways to Get In Touch

Drop By

Beside St. Gabriel Church
City, Hawassa
Ethiopia

Direction and Maps

Design a site like this with WordPress.com
Get started